ርካሽ አትሁኑ፤ የማይመጥናችሁ ቦታ አትገኙ! | ድንቅ የህይወት ትምህርት | Inspire Ethiopia | | MIKRE AIMRO

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 мар 2025
  • የራሳችሁ መገለጫ ይኑራችሁ!
    ቪድዮውን 👍 LIKE ስለምታደርጉና ቻናላችንን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ስለምትሆኑ ከልብ እናመሰግናለን!
    Motivational Speech in Amharic | Amharic Motivational Video | Ethiopian motivation | amharic motivation | አነቃቂ ንግግሮች | አነቃቂ ምክሮች | inspire Ethiopia | dawit dreams | shanta | daggy's life class | manyazewal podcast | inspire podcast | dawit dreams podcast
    #making_money #sidehustle #business #ethiopianmotivation #inspire_ethiopia #inspirationalvideo
    MOTIVATION + DISCIPLINE = UNWAVERING SUCCESS!
    @mikre_aimro
    ተመሳሳይ ቪድዮዎችን ይመልከቱ፡ 👇👇
    • በተለመደው መንገድ መታገል አቁሙ! ...
    ቪድዮውን ላይክ 👍 ማድረግ እንዳይረሱ!
    ቻናላችንን ሰብስክራብ ያድርጉ!
    የደውል ምልክትን ይጫኑ!
    Comment ያስቀምጡልን!እናመሰግናለን! 🙏🙏🙏
    Social Media:
    INSTAGRAM: / epha_aschalew
    RUclips: / @mikre_aimro
    FACEBOOK: / ethiomentalcounsel
    TELEGRAM: t.me/MentalCou...
    TIKTOK: / mentalcounsel
    Music from #InAudio: inaudio.org/
    Track Name. inaudio - Infraction - MokkaMusic - Calmness
    inaudio - Infraction - Majestic Vision
    motivational
    አነቃቂ ጥቅሶች
    አነቃቂ ንግግሮች
    አነቃቂ ዘፈኖች
    አነቃቂ አጭር ልቦለድ
    አነቃቂ ቪዲዮ
    motivational ethiopia
    motivational music
    motivalional
    motivationalmotivalional
    motivational speech
    motivalional songs
    motivational short story
    motivational video
    ethiopia
    yosan getahun oromo music 2023
    motivational videos for students tointerview study hard motivalional songs with lyrics
    motivate me speaker
    motivate little mix
    motivation
    motivate
    motivation video
    motivate molivate
    motivational eshetu
    manyazewal motivational
    manyazewal eshetu
    manyazewal eshetu in schoolkeysofmoon
    inspire ethiopia
    inspire people
    manyazewalinspire ethiopia
    new video inspire ethiopia
    new inspire ethiopia motivation
    Anki andbet,Manyazewal,Dawit dreams,እነቃቂ,አላማ,Inspire,Motivated,Motivate 2 ethiopia EBS
    Motivate ethiopia,Inspire Ethiopia,Ethiopia,Success,Motivations,Motivational,Motivation,Manyazewal eshetu,motivational video,motivational speech,motivation,motivational songs,abel birhanu

Комментарии • 314

  • @tsegitube
    @tsegitube 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛልህ

  • @Toybi274
    @Toybi274 Год назад +6

    ድብን ያለ እንቅልፍ ወስዶኝ ነበር ታምሜአለሁም ልድን ነው መሰል ይሄን ቻናል አገኘሁት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እስከዛሬ ሳላገኘው 😢🥰

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Год назад

      እናመሰግናለን! 😍🙏

  • @lulitemengiste8638
    @lulitemengiste8638 Год назад +7

    ያደርኩላችው ብዙ ያደረኩላችው ገንዘብ የስጥሆችው ስራ ያስገባሁችው ሲረሱኝ እያለሁ እቤቱ ለኔ ያደረግልኝ እምላኬ
    ይመስግን እንደረሳችው ያድርግኝ እሜን እሜን

  • @GjghyHjyugg-wq3he
    @GjghyHjyugg-wq3he Год назад +5

    ወላሂ ምርጥ ምክር ዛሬ ሙሉቀን ስናደድ ነበር የዋልኩት የሆነሰው አናድኝ ግን ምክሮችህን ስሰማ ተረጋጋሁ ❤❤❤❤❤❤

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Год назад +1

      አመሰግናለሁ! 😍🙏

  • @mimiAtena
    @mimiAtena Год назад +26

    ወድሜ. አመሰግናለሁ. ትምህርትህ ህይወት ነው. እግዚአብሔር ይባርክህ❤

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Год назад +4

      አሜን! አመሰግናለሁ! 🙏😍

  • @semereekubay261
    @semereekubay261 Год назад +3

    ወድሜ. አመሰግናለሁ. ትምህርትህ ህይወት ነው. እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Год назад

      አሜን! አመሰግናለሁ! 😍🙏

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 Год назад +6

    የጠቀስካቸዉን ምክሮች ሆኖ መገኘት መመረጥ መባረክ ያሻል መመረጥህንም ማወቅ እራሱ ሌላ ገፀበረከት ነዉ ለሁሉም ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን🙏❤🙏❤

  • @rosapalmas6953
    @rosapalmas6953 Год назад +6

    God bless you, really great speech 👏🏼

  • @practically-d2w
    @practically-d2w Год назад +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ.ይሄ ህይወትን የሚዘራ ትምህርት ነው. እድሜና ጤና ይስጥህ...

  • @romanalebachew4210
    @romanalebachew4210 Год назад +4

    ዛሬ ነው ያየሁት በጣም ገርሞኛል ተባረክ

  • @buzedanga2713
    @buzedanga2713 Год назад +4

    በጣም እዚህ ምድር ላይ ላሉ ለተለያዩ ሰዎችን ባህሪ ጠቅሰህ ምን ፈጣሪ አምላካችን ከነአጢያታችን እንደተሸከመንና ባንመቸውም እንደማይተወን ይበልጥ አስተማርከን ጌታ ይባርክህ በጣም አስተማሪ የሆነ ትልቅ መልእክት ነው ወንድሜ በርታ

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Год назад

      አሜን! አመሰግናለሁ! 😍🙏

  • @ናርዶስ
    @ናርዶስ Год назад +6

    ተባረክ ወንድማችን ተባረክ ሓውና

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Год назад

      አሜን! አመሰግናለሁ! 🙏😍

  • @azebyeheis6762
    @azebyeheis6762 Год назад +2

    Great advice thank you 🙏

  • @mohamedseraj4000
    @mohamedseraj4000 Год назад +7

    ወንዲሜ ያለው ትክክል ነው ስኬታማ እስክትሆን ከሰወች እይታ ጥፋ ከዛ እድፅሃይ ብቅ በል ❤❤❤❤

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Год назад

      እናመሰግናለን! 😍🙏

  • @meematube
    @meematube Год назад +54

    ጀግናዬ እምትላት ነገር ትለያለች በርታ በዚሁ ቀጥል ትችላለህ

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Год назад +4

      አመሰግናለሁ! 🙏😍

    • @ethiolovekiya4015
      @ethiolovekiya4015 Год назад

      ስልክ ካሌ አግንቼክ በናግር ዳስ ይላኛል plz ምክር ፈልጋለው ​@@mikre_aimro

    • @SolomongonfaTolera
      @SolomongonfaTolera 8 месяцев назад

      I love my love

  • @HelenAmha-i2q
    @HelenAmha-i2q 3 месяца назад

    ወንድሜ አመሰግላለው ፈጣሪ ይባርክህ❤❤

  • @MamoWelde-x4b
    @MamoWelde-x4b 2 месяца назад

    ወንድመ አመሰግናለዉ ኤራሰን ከሰዉ በታች አድራገ አሰብ ነበር ከማንም በላይ እንደሆንኩ ማሰብ እንድጀምር መንገድ አሳይተኸኛል ❤❤❤

  • @MihretYacob-wk6tl
    @MihretYacob-wk6tl 11 месяцев назад +3

    ዋውውውው ይህን ዩቱብ ዛሬ ነው ያየሁት ግን እንዴት አይምሮን እንደምሰራ አየሁት የኔ ወንድም ጎበዝ የእውነት በጣም ደስ እያለኝ ነው የጨረስኩት አንተ ጀግና ነህ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  11 месяцев назад

      አመሰግናለሁ! 😍🙏

  • @yersalemaltayeanja
    @yersalemaltayeanja 5 месяцев назад

    🙏🙏🙏😥😥😥በእግዚአብሔር ይባረክ ❤❤

  • @ፈቃርዩልበይንጽልኢቦታየብ

    Bro thank you so much god bless you!

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  2 месяца назад

      Amen! Thanks dear! 😍🙏

  • @بنتمحمد-ش8غ
    @بنتمحمد-ش8غ 9 месяцев назад

    Betam konjo history or advice new berta nice ❤❤❤❤❤❤❤

  • @khankhan3651
    @khankhan3651 Год назад +3

    ሳህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 Месяц назад +1

    የኔ ጀግና መልክቱና ድምፅህ አብረው የሚሄዱ ግሩም ሰው ነህ። ሰምተን የምንለወጥ አድመሰጮች ያድርገን።

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Месяц назад +1

      አመሰግናለሁ! 😍🙏

  • @BraBra-re7dk
    @BraBra-re7dk Год назад +2

    ውንድሜ በጣም ተረጋገው❤❤

  • @FetuAhmed-np5rz
    @FetuAhmed-np5rz 7 месяцев назад

    ምክረህ፡በጣም፡ነው፡ተመቸኛ

  • @TigestEndaylalu
    @TigestEndaylalu 6 месяцев назад +1

    ዋዉ እኔን እዬለወጥከኝ ነዉ በርታልኝ❤❤❤

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  6 месяцев назад

      አመሰግናለሁ! 😍🙏

  • @MekdiYekiristosbariya
    @MekdiYekiristosbariya Год назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወላዲት አምላክ እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንህ መልካም ድንቅ የተቀደሰ ምክር ነዉ ተባረክ

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Год назад

      አሜን! አመሰግናለሁ! 🙏😍

  • @janetwalden7233
    @janetwalden7233 8 месяцев назад

    ተባረክ❤

  • @MohamedJohar32
    @MohamedJohar32 8 месяцев назад

    🙏🙏💕👍 እውነት ተጎተጂነኝ

  • @ስችትች
    @ስችትች 14 дней назад

    ትክክል

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 Год назад +4

    ፈጣሪ መልካም ነገርህን ያብዛልህ ተባረክ በብዙ ወንድምዬ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Год назад +1

      አሜን! አመሰግናለሁ! 🙏😍

  • @TezuTezitaatnafu
    @TezuTezitaatnafu 11 месяцев назад +2

    amen

  • @SmartinfoBEST
    @SmartinfoBEST Год назад +1

    ከልብ እናመሰግናለን 🙏

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Год назад

      ክብር ይስጥልን! 😍🙏

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ነብሰን ይዘራል ቀጥልበት በርታልን❤️❤️❤️

  • @inspiresfuture
    @inspiresfuture Год назад +6

    I am following you, I am getting good knowledge from you and change my life, be strong.

  • @uae2387
    @uae2387 Год назад +1

    ዋው ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ShegieAmin
    @ShegieAmin 10 месяцев назад

    ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡

  • @Aaaa-sm6ve
    @Aaaa-sm6ve 10 месяцев назад +1

    ትክክልነው❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @AmsaluLema-vj3uk
    @AmsaluLema-vj3uk 9 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሚሰጠው ❤❤❤

  • @elsafetme3465
    @elsafetme3465 Год назад +4

    አግዛአብሔር ይባርክሕ በጣም ያበረታል

  • @FekadeDeres
    @FekadeDeres Год назад +2

    እድሜና።ጤናይስጥህ

  • @GeuxnsHeidbd
    @GeuxnsHeidbd 7 месяцев назад

    ጀግና ተመችቶኛል

  • @YibeShefe
    @YibeShefe 10 месяцев назад +1

    Yewunti tileyale ante asitemr❤

  • @birkeayele2769
    @birkeayele2769 Год назад +2

    በእውነት እኔ እንደዚህ አይነት አምላካዊ የሆነ እውቀትና የማስተማር ጥበብ የተሞላበት አባታዊወይም ሁለንተናዊ ምክር የሚሰጥ ሰው ይኖራል ብዬ አስቤ አላውቅም እና በሌለኝ ጊዜ እከመጨረሻው ነው የስማሁትም እና አንተ መልካም ሰው በተቀደሰ አለም ውስጥ የአንተንም ሆነ የቤተሰብህን ህይወት ይባርክልን አሜን ደህና ሁንልን

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Год назад

      አሜን! እግዚአብሔር ያክብርልኝ! 🙏😍

  • @hanaabebe-du7by
    @hanaabebe-du7by 10 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ፡፡

  • @TenagneWaldemariam
    @TenagneWaldemariam 9 месяцев назад

    It’s so good I ❤it keep doing thank you

  • @AdeesAdes
    @AdeesAdes 9 месяцев назад

    ደስስትልማርያምን ከሠዎች በጣም እጠብቅነበር ግን ጎዳኝ

  • @oshrat7242
    @oshrat7242 Год назад +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @negatuabebe
    @negatuabebe 8 месяцев назад +1

    100% ትክክል ጀግና ነህ በርታ

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  8 месяцев назад

      አመሰግናለሁ! 😍🙏

  • @OromiyaLemma
    @OromiyaLemma Год назад +1

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ትለያለ የእግዚአብሔርን ቃል ስለምታስተምርን በጣም እንወድሀለን ክበርልን።

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Год назад

      አሜን! አመሰግናለሁ! 🙏😍

  • @FjjhgRgf
    @FjjhgRgf 10 месяцев назад

    እግዛብሔር ይጠብቀን

  • @MehammedkaloytaAhmed-iw2cz
    @MehammedkaloytaAhmed-iw2cz Год назад +1

    ትክክል እናመሰግናለን

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Год назад

      ክብር ይስጥልን! 🙏😍

  • @BaradinBunti-w6x
    @BaradinBunti-w6x Год назад +1

    Allah emena tena yetek wondime🙏🙏🙏

  • @meseretwaldee895
    @meseretwaldee895 11 месяцев назад

    Igizabeeri yiibarakii wandeme geta yiibarakii zamii yiibarakii 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️ameen ameen ameen ameen💞💞💞💞🤲🤲🤲🙏🙏

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 9 месяцев назад

    👍☑️☑️☑️❤ በጣም እምከታተልክ የምትለይ ወድማችን ❤እናመሠግናለን

  • @mihret6812
    @mihret6812 7 месяцев назад

    God bless you brother ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @MamoWelde-x4b
    @MamoWelde-x4b 2 месяца назад

    ወንድሜ አመሰግናለዉ ኤራሰን ከሰዉ በታች አድራገ አሰብ ነበር ከማንም በላይ እንደሆንኩ ማሰብ እንድጀምር መንገድ አሳይተኸኛል ❤❤❤

  • @IyerusGirma
    @IyerusGirma Год назад +2

    ምክርህ ልዩ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ !!

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Год назад

      አሜን! አመሰግናለሁ! 🙏😍

  • @MtkSpd-yq9id
    @MtkSpd-yq9id Год назад +1

    ትክክልነክ😢😢😢

  • @Benjamin-p6w
    @Benjamin-p6w Год назад +1

    ዋው ትክክል ነህ ብዙ ተምሬበታለሁኝ

  • @AnambasederGetahun
    @AnambasederGetahun Год назад +1

    thank you !you are my advicer next to holyspirit and the word of God thank you!

  • @አፍርካዊኣሞራ
    @አፍርካዊኣሞራ Месяц назад +1

    💕ቀጥልበት ወጃጄ

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Месяц назад

      አመሰግናለሁ! 😍🙏

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Год назад +1

    እናመሠግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sababberaki-gm4ij
    @sababberaki-gm4ij Год назад +1

    Amen Amen tank you👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌸

  • @abrhamteshome4297
    @abrhamteshome4297 Год назад +1

    አቀራረብህን ማለትም ድምጸትህን ብታስተካክል በተረፈ ሀሳቡ ቆንጆ ነው

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 8 месяцев назад

    ክብር ትልቅ ዋጋ አለው እራስን ማክበር ነው
    ለመከበር እራስን ዝቅ ማድረግ ነው። እራስን በጣም መውደድ ነው። ሌላው እዳው ገብስ ነው። የልብ ጓደኛ ይኑርህ። ባፃሩ መኖር ትግል መሆኑ አይረሳ።

  • @rahalalam1565
    @rahalalam1565 Год назад +1

    እናመሰግናለን ክበረልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Год назад +1

    ልክ፡👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MaryamKk-zs1ml
    @MaryamKk-zs1ml Год назад +1

    በርታ 🫶🥰እናመሰግናለን ወንድማችን 🥰🥰🥰

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Год назад

      ክብር ይስጥልኝ! 🙏😍

  • @BogaleBaheru
    @BogaleBaheru 9 месяцев назад

    ❤❤❤thank you bro ።

  • @revenant6910
    @revenant6910 Год назад +1

    If most of us spend our time in such places we could have been a better place today

  • @SofiKedir-pj8ow
    @SofiKedir-pj8ow 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @Santa-jsa60santa
    @Santa-jsa60santa 4 месяца назад

    ❤❤❤❤getan des sill wde erase endemles new yadergegn❤❤

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Год назад +1

    እናመሰግንአለን ወንድማችን በርታ❤❤❤

  • @RomanSelemone
    @RomanSelemone Год назад +1

    Thank you for your perfect advice and I appreciate ❤❤❤

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt Год назад +1

    ትክክክል ወንድሜ ትምህርትህ ዉስጤ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ

  • @raheltube6963
    @raheltube6963 11 месяцев назад +1

    thank you

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  11 месяцев назад

      Thanks too dear! 😍🙏

  • @edengezehey2177
    @edengezehey2177 Год назад +1

    ትክክል

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Год назад

      እናመሰግናለን! 😍🙏

  • @Ethio40
    @Ethio40 Год назад +2

    ምክርህ ገንብቶኛል🙏 በርታልን ❤❤❤

  • @edendak5588
    @edendak5588 Год назад +1

    It is true ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TecastMasala
    @TecastMasala Год назад +4

    ዋዉዉዉዉ ወንድሜ እኔ ቃል የለኝም ለአንተ ብላቴና ጥበብን እና ማስተዋልን የሰጠ የሁሉ ባለቤት የድግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏እኛም ሰምተን አዳምጠን እንድንለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Год назад +1

      አሜን! አመሰግናለሁ! 🙏😍

  • @estifanosmaru
    @estifanosmaru Год назад +2

    only i say thankyou

  • @MulugetaGezie-fi1tq
    @MulugetaGezie-fi1tq Год назад +2

    እስካሁን ይሄን channel follow አለማድረጌ 😢
    እናመሰግናለን ጥሩ የአዕምሮ ምግብ ነው 🙏 በተለይ ለኔ እና እንደ እኔ ላሎች

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Год назад

      እናመሰግናለን! 😍🙏

  • @BogaleBaheru
    @BogaleBaheru 5 месяцев назад

    Wowwwww❤❤❤❤

  • @kidustsige-v2f
    @kidustsige-v2f 11 месяцев назад +3

    አዎ ጀግናየ……❤👍👍✌️

  • @lidiyayohannis7687
    @lidiyayohannis7687 Год назад +1

    Beka tebarek amen bel🙏🥰

  • @AishaTesfa
    @AishaTesfa Год назад +1

    እናመሰግናለን 😊

  • @hiwialembemnet
    @hiwialembemnet Год назад +2

    tanke you

  • @henokdereje9551
    @henokdereje9551 Год назад +1

    Woooowww 🙏🙏🙏👍👍 be blessed 🙏♥️♥️❤️❤️❤️

  • @EnayatullahSharanwal
    @EnayatullahSharanwal 3 месяца назад

    በርታ ወድም ጎበዝ

  • @TesfalidetGossa
    @TesfalidetGossa 9 месяцев назад

    የማቀውን ነገር ነግረኸኝ አቅም እና ብርታት ሆንከኝ ::
    አመሰግናለሁ

  • @ferehiwotlulseged5463
    @ferehiwotlulseged5463 Год назад +2

    ዋው ❤

  • @SihamHusen-v2f
    @SihamHusen-v2f Год назад +1

    Wow !! Tnks bro k rasee ga hulem algbab naber (ahuun gin basisu iyatagbabw naw )❤❤

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 Год назад +1

    Wowwwww betam amesgenalew❤❤❤

  • @atsedemerga6146
    @atsedemerga6146 Год назад +1

    Tabark stghun yabzlh wandma

  • @SadSad-ir6qk
    @SadSad-ir6qk Год назад +1

    አድስ ገቢነኚ በጣም ምርጥ ምክር

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Год назад

      እንኳን ድህና መጡ! 😍🙏

  • @dhhehddhdhdh8998
    @dhhehddhdhdh8998 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @SeifuDeboch
    @SeifuDeboch Год назад +1

    ጀግና በርታ

  • @Makiypido
    @Makiypido Год назад +2

    Wow❤

  • @danieltessema6680
    @danieltessema6680 Год назад +1

    thank You!